Saturday 10 May 2014

ወበዛቲ ዕለት


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!
ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ልደት እንኳን አደረሳችሁ!!!

"...ነገር ግን በአንቺ ላይ እግዚአብሔር ይወጣል፤ ክብሩም በአንቺ ላይ ይታያል፤ አሕዛብም ወደ ብርሐንሽ ነገስታትም ወደ መዉጫሽ ጸዳል ይመጣሉ፡፡..." (ትንቢተ ኢሣ .8፡1)

ዮም ፍስሐ ኮነ በእንተ ልዴታ ለማርያም!!!